መረጃ
ዘርፍ(Area of specialization): Information Technology
English equivalent: data
ዝርዝር በአማርኛ፤
English description:
ትርጉም፤ የብዙሃን መገናኛ
የስያሜው መነሻ፤ በሰፊው ኣገልግሎት ላይ እየዋለ የሚገኝ ትርጉም
የዚህ ትርጉም ትችት፤
ነባር ትርጉም፤
የነባር ትርጉም ምንጭ፤
የነባር ትርጉም ትችት፤ ነባሩ ቃል "data" ከሚል የሰፋና "ማስረጃ" ለሚል የቀረበ ትርጉም የነበረው ይመስላል። ከሌሎቹ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ፥ቃላት ትርጓሜዎች አኳያ "መረጃ" "data" ለሚለው ቃል የሚኖረውን አንጻራዊ ቀረቤታ ባለሙያዎች ቢያብራሩልን መልካም ይሆናል።
ማስገንዘቢያ፤ "መሠንዘር" (እዚህ ከተጠቀሰ)፡ ሃሳብ እንደማቅረብ ይቆጠር።