ሳይጠሩት-አቤት ኢ-ሜይል
ዘርፍ(Area of specialization): Technology
English equivalent: spam
ዝርዝር በአማርኛ፤ ያልተጠየቀ የኢ-ሜይል መልዕክት
English description:
ትርጉም፤ የሕዝብ
የስያሜው መነሻ፤ "ሳይጠሩት አቤት፤ ሳይልኩት ወዴት" ከሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር የተወሰደ ሲሆን፤ ግልፅ በሆነ ምክንያት፤ ስያሜው ላልተፈለገ የኢ-ሜይል መልዕክት ሊሠነዘር በቅቷል።
የዚህ ትርጉም ትችት፤
ነባር ትርጉም፤
የነባር ትርጉም ምንጭ፤
የነባር ትርጉም ትችት፤
ማስገንዘቢያ፤ "መሠንዘር" (እዚህ ከተጠቀሰ)፡ ሃሳብ እንደማቅረብ ይቆጠር።