ስጦት
ዘርፍ(Area of specialization): ኤሌክትሮ፥ሜካኒክስ
English equivalent: data
ዝርዝር በአማርኛ፤
English description:
ትርጉም፤ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዴሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ-ቃላት
የስያሜው መነሻ፤ "ጭብጥ"፣ "ስጦት" እና "ውህብ" በኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዴሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ-ቃላት መሠረት "data" ለሚለው ቃል ትርጉም እንደሆኑ ተገልጿል::
የዚህ ትርጉም ትችት፤
ነባር ትርጉም፤
የነባር ትርጉም ምንጭ፤
የነባር ትርጉም ትችት፤ ይህ ትርጉም በተለምዶ ከምንገለገልባቸው ቃላት ጋር ዝምድናው ግልጽ በሆነ መልኩ ቢብራራ መልካም ይመስለናል። እውቀቱ ያላችሁ ሃሳብ ብትሰጡበት ጠቃሚ ይሆናል።
ማስገንዘቢያ፤ "መሠንዘር" (እዚህ ከተጠቀሰ)፡ ሃሳብ እንደማቅረብ ይቆጠር።