ቋት
ዘርፍ(Area of specialization):
English equivalent: "-base"
ዝርዝር በአማርኛ፤
English description:
ትርጉም፤ የሕዝብ
የስያሜው መነሻ፤ እንደሚታወቀው ቃሉ የተፈጨ እህል (ዱቄት) ማጠራቀሚያ መጠሪያ ሲሆን በዘወትር አገባብ "ማከማቻ" ወይም "ማጠራቀሚያ" እያለ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል። ምሳሌ፤ "የወሬ ቋት"፤ "ውሸት ቢጠራቀም ቋት አይሞላም"፣ ወዘተ። "ውህብ"፣ "ጭብጥ" እና "ስጦት" በኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዴሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ-ቃላት መሠረት "data" ለሚለው ቃል ትርጉም እንደሆኑ ተገልጿል:: ምናልባት ባሁኑ ጊዜ በስፋት በጥቅም ላይ እየዋለ ባለው "መረጃ" ይተኩ ይሆናል::
የዚህ ትርጉም ትችት፤
ነባር ትርጉም፤
የነባር ትርጉም ምንጭ፤
የነባር ትርጉም ትችት፤
ማስገንዘቢያ፤ "መሠንዘር" (እዚህ ከተጠቀሰ)፡ ሃሳብ እንደማቅረብ ይቆጠር።