የሰለባዎች መረብ
ዘርፍ(Area of specialization): Technology
English equivalent: botnet
ዝርዝር በአማርኛ፤ በኮምፒዩተር ሰርሳሪዎች (hackers) ቁጥጥር ሥር የዋሉ (ምርኮኛ) ኮምፒዩተሮች መረብ
English description:
ትርጉም፤
የስያሜው መነሻ፤ ኮምፒዩተሮቹ መጠለፋቸውን ከግምት በማስገባት የተሰጠ ትርጉም ሲሆን እንዳማራጭ (የምርኮኞች መረብ) የሚለው ተሰንዝሯል።
የዚህ ትርጉም ትችት፤
ነባር ትርጉም፤
የነባር ትርጉም ምንጭ፤
የነባር ትርጉም ትችት፤
ማስገንዘቢያ፤ "መሠንዘር" (እዚህ ከተጠቀሰ)፡ ሃሳብ እንደማቅረብ ይቆጠር።