ቀላል የአማርኛ ጽሁፍ መተየቢያ

አጠቃቀም

  1. የሚተይቡበትን ቋንቋ ይምረጡ።
  2. ከዚያም ጽሁፉ በሚጻፍበት ሰሌዳ ("text box") ውስጥ ይጠቁሙና ይተይቡ።
  3. ከተየቡም በኋላ "ኮርጅ | Copy" የሚለውን በመጠቆም የተየቡትን ይኮርጁ ("copy" ያድርጉ)።
  4. ወደሚፈልጉት ቦታ ("application") ወስደው ይለጥፉ ("paste" ያድርጉ)። ሥራዎ እንዳይጠፋብዎ ከሰሌዳውም ላይ ይለጥፉ ("paste" ያድርጉ)።
  5. የጻፉትን ሠርዘው ሌላ መተየብ ቢፈልጉ፤ "እንዳዲስ | Reset" የሚለውን ይጠቁሙ፤ የተየቡት ሁሉ ይሠረዝልዎታል።